Google ፎቶዎች

4.3
52.6 ሚ ግምገማዎች
10 ቢ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ፔጊ 3
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

Google ፎቶዎች ለሁሉም ፎቶዎችዎ እና ቪዲዮዎችዎ ቤት ነው። በGoogle ሰው ሠራሽ አስተውሎት እርዳታ ማህደረ ትውስታዎችዎን በቀላሉ ያከማቹ፣ ያርትዑ፣ ያስተባብሩ እና ይፈልጉ።


• 15 ጊባ የደመና ማከማቻ፦ እያንዳንዱ የGoogle መለያ 15 ጊባ የማከማቻ ቦታ ያለምንም ወጪ* ያገኛል፣ ይህም ከብዙ ሌሎች የደመና ማከማቻ አገልግሎቶች በ3 እጥፍ ይበልጣል። ስለዚህ ምትኬን ማስቀመጥ እና ማህደረ ትውስታዎችዎን በራስ-ሰር ደኅንነታቸው እንደተጠበቀ በሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ ማቆየት ይችላሉ።


• በሰው ሠራሽ አስተውሎት የተጎላበቱ የአርትዖት መሣሪያዎች፦ በጥቂት መታ ማድረጎች ብቻ ውስብስብ አርትዖቶችን ይፈጽሙ። በምትሃታዊ ማጥፊያ ያልተፈለጉ ሐሳብ የሚሰርቁ ነገሮችን ያስወግዱ። በአታደብዝዝ ከትኩረት ውጪ የሆኑ የደበዘዙ ፎቶዎችን ያሻሽሉ። በPortrait Light ብርሃንን እና ብሩህነትን ያሻሽሉ።


• ፍለጋ ቀላል ተደርጓል፦ ፎቶዎችዎ እንደ «አሊስ እና እኔ እየሳቅን»፣ «በተራሮች በተከበበ ሀይቅ ላይ ካያክ ማድረግ» ወይም «ኤማ በጓሮው ውስጥ እየቀባች» ያሉ ተፈጥሯዊ፣ ገላጭ በሆነ መንገድ በቀላሉ ሊፈለጉ የሚችሉ ናቸው።


• ቀላል አደረጃጀት፦ Google ፎቶዎች የተባዙ እና ተመሳሳይ ፎቶዎችን በራስ-ሰር ወደ የፎቶ ቁልል በማደራጀት የተዝረከረከውን ማዕከለ ሥዕላትዎን ለማስተካከል ይረዳል። እንዲሁም ለቅጽበታዊ ገጽ እይታዎች፣ ሰነዶች፣ ብጁ አልበሞች እና ለዕለታዊ የካሜራ ጥቅል አደረጃጀት ዘመናዊ፣ ገላጭ አቃፊዎችን ይሰጣል፣ ይህም ማዕከለ ሥዕላትዎን የተደራጀ እና ግላዊነት የተላበሰ እንዲመስል ያደርጋል። እንዲሁም ልዩ ጥንቃቄ የሚያስፈልጋቸው ፎቶዎችን እና ቪዲዮዎችን በመሣሪያዎ ማያ ገጽ መቆለፊያ በተጠበቀ በተቆለፈ አቃፊ ውስጥ ማስቀመጥ ይችላሉ።


• ተወዳጅ ማህደረ ትውስታዎችን ዳግም ያስታውሷቸው እና ያጋሩ፦ በGoogle ፎቶዎች ውስጥ በቀጥታ ወደ ማህደረ ትውስታ ጎዳና ይራመዱ። ፎቶዎችን፣ ቪዲዮዎችን እና አልበሞችን፣ ምንም እንኳን የGoogle ፎቶዎችን ባይጠቀሙም፣ ከማንኛውም እውቂያዎችዎ ጋር ያጋሩ።


• የማህደረ ትውስታዎችዎ ደኅንነት የተጠበቀ ነው፦ ፎቶዎችዎ እና ቪዲዮዎችዎ ከተከማቹበት ቅጽበት ጀምሮ በጥንቃቄ የተቀመጡ እና ደኅንነታቸው የተጠበቀ ነው፣ በሚከማቹበት ጊዜ ወይም በሚያጋሯቸው ጊዜ በተራቀቀው የደኅንነት መሠረተ ልማት ይጠበቃሉ።


• ሁሉም ማህደረ ትውስታዎችዎ በአንድ ቦታ፦ ምትኬ ከበራ ፎቶዎችዎን ከሌሎች መተግበሪያዎች፣ ማዕከለ ሥዕላት እና መሣሪያዎች በቀላሉ ማስተላለፍ ይችላሉ፣ ስለዚህ ሁሉም ይዘትዎ በአንድ ቦታ ላይ ነው።


• ቦታ ነፃ ያድርጉ፦ ከእንግዲህ በስልክዎ ላይ ቦታ ስለማለቁ አይጨነቁ። በGoogle ፎቶዎች ውስጥ በምትኬ የተቀመጡ ፎቶዎችን መታ በማድረግ ብቻ ከመሣሪያዎ ማከማቻ ሊወገዱ ይችላሉ።


• ተወዳጅ አፍታዎችዎን ያትሙ፦
ከስልክዎ ወደ ቤትዎ። ተወዳጅ ማህደረ ትውስታዎችዎን ወደ የፎቶ መጽሐፍት፣ የፎቶ ህትመቶች እና የሸራ የግድግዳ ላይ ሥነ ጥበብ እና ተጨማሪ ይቀይሩ። ዋጋ በምርት ይለያያል። የህትመት አገልግሎቶች በአሜሪካ፣ በአውሮፓ ህብረት፣ በእንግሊዝ እና በካሊፎርኒያ ውስጥ ብቻ ይገኛሉ።


• Google ሌንስ፦ የሚያዩትን ይፈልጉ። ይህ ቅድመ ዕይታ የበለጠ ለመረዳት እና እርምጃ ለመውሰድ በፎቶዎችዎ ውስጥ ያሉ ጽሑፍ እና ነገሮችን እንዲለዩ ያስችልዎታል።


የGoogle የግላዊነት መመሪያ፦ https://google.com/intl/en_US/policies/privacy


* የGoogle መለያ ማከማቻ በመላው Google ፎቶዎች፣ Gmail እና Google Drive ላይ ይጋራል።
የተዘመነው በ
10 ሴፕቴ 2025

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ሊሰበስብ ይችላል
አካባቢ፣ የግል መረጃ እና 8 ሌሎች
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ እንዲሰረዝ መጠየቅ ይችላሉ
ገለልተኛ የደህንነት ግምገማ

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

4.3
51 ሚ ግምገማዎች
የGoogle ተጠቃሚ
12 ሴፕቴምበር 2025
wow
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?
Solomon Belete
11 ሴፕቴምበር 2025
i am happy
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?
Wndmeaginge Abate
6 ሴፕቴምበር 2025
good 👍👍👍👋
1 ሰው ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?

ምን አዲስ ነገር አለ

የማከማቻ ኮታዎ ላይ የሚቆጠሩ ፎቶዎችን በቀላሉ እንዲያስተዳድሩ ለማገዝ አዲስ የማከማቻ አስተዳደር መሣሪያን እያስተዋወቅን ነው። ይህ መሣሪያ መሰረዝ የሚፈልጓቸውን ፎቶዎች ወይም ቪዲዮዎች ያሳያል — እንደ የደበዘዙ ፎቶዎች፣ ቅጽበታዊ ገጽ እይታዎች እና ትላልቅ ቪዲዮዎች ያሉ።